ፎሊክ አሲድ ለሴቶች; መቼ : ለምን : ይወሰዳል? የነርቭ ዘንግ ክፍተት ምንድነው? - folic acid in amharic ; Dr. Zimare on TenaSeb
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- ፎሊክ አሲድ ለሴቶች; መቼ : ለምን : ይወሰዳል? የነርቭ ዘንግ ክፍተት ምንድነው?በዚህ ቪድዮ ተብራርቷል።
➡️Facebook page👉 / tenaseb
➡️Facebook group👉 / tenaseb
➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT
ይህ ቪድዮ ጠቅላላ ግንዛቤን ለመፍጠር የተሰራ እንጂ በግልሰብ ደረጃ ህክምናን ለመተካት አደለም። ስለዚህ ሀኪም ማየት በሚኖርባቹ ሰአት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ መዘንጋት የለበትም።
አመሰግናለሁ ዶክተር ፎሊክ ኣሲድ እና አይረን ተስጥቶኝ በዚህ ቪድዮ ምክንያት ለማወቅ ችያለሁ በወር አበባ ብዛት ምክንያት የደም ማነስ 3% ደርሶ ነበር የተሰጠኝን መድሃኒት ሰርች እያደረኩ አገኘውሽ ከሞት አፈፍ ተመልሻለሁ አልሀምዱሊላህ
ዶክተርዬ የወር አበባ መጓጉል መዛባት እና የከለሩ በጣም መጥቆሩ በጣም ተቸገርኩ እግዚአብሔር ይሄንን አስተካክሎ ልጂ ቢሰጠኚ ይሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው😢
አብሽር🌹🌹❤❤
Thank you drs
እባክሽ ዶክተር አድራሻሽን ብትነግሪኝ እና በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል
እምሰጨው ትምህረት ግልፀ የሆና ሰለሆና ደሰ ትያለሸ ቀጥይበት የዘወትር ተከታታይሸ ነኝ
አመሠግናለሁ በተረጋጋና ግልፅ በሆነ መንገድ ነው የምታስረጅው
ቆንጆ መረጃ ነው ዶክተር እናመሰግናለን።
ዶክተር ሰልክሽን እባክሽ
ፈጣር ይጠብቅሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም ምፈልገው መርጃ ዶክተር።
ዶክተር. ፎሊካ አሲድ. ዝብየ. ከፍርማሲ ገዝቼ መውሰድ እችላለሁዴ. ማለት እኔ አሁን ፔረዴ ከቀረ አስራ አምስት. ቀን ሆነው እርግዝና. ይፈጠር አይፈጠር አላቅም
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
ከዚህ በፊት ስላጋጠመኛ ፎሊክ አሲድ 5mg(julphar ethiopia) ነዉ የምወስደዉ ትክክልነኝ ምንት መክራኞለሽ።
ዶክተር በውስጥ መስመር እንዴት ላገሽ እችላለው
እርጉዝ ሁኖ መጀመር አይቻልም ዶክተር????
ዶ/ር ባለቤቴ 5,6&7 ሳምንት ከሆናት በኋላ ለተደጋጋሚ ጊዜ ጽንሱ እየተቋረጠ ነው። ልጅ ለመውለድ ተቸግረናል ምክንያቱ ምንድን ነው? መፍትሄውስ? ምን ብናደርግ ይሻላል?
የአባ ኪሮስ ፀበል ትጠጣ
እርግዝና ከመፈጠሩ በፌት ነው የምንወስደው❤❤ወይ ከተረገዘ
እናመሰግናለን ተባረኪ ከዚህ በላይ እዉቀቱን ይቸምርልሽ
ሁለተኛ እርግዝናዬ ላይ የዲያፍራም ክፍተት ገጥሞኝ ነበር እና ልጄም መትረፍ አልቻለችም ።
አሁን ለማርገዝ ምን ላድርግ?
እናመስግናለን ዶክተርየ
ዶክተር ፎሊክ አሲድ በሶስት ውሥጥ ለ14 ቀን ወስጄ አቆረጥኩት አሁን 3ወር ሞላ እንደገና ብወስደው ችግር አለው
ግዴታ ከማርገዝ ከ3ወር በፊት ነው መወሰድ ያለበት ወይስ ማርገዝ በፈለኩበት ሰዓት መውሰድ አልችልም
ትችያለሽ
ከዚ በፊት በነበረኝ እርግዝና አጋጥሞኝ ነበር በዚህ ምክንያት አስ ወርጄ ነበር ለወደፊቱ ምን ማድረግ አለብኝ ቀደም ብሎ በህክምና በምርመራ ማወቅ አይቻልም
እኔ የ 3ወር መርፌ ወስጄ ነበር ግን አሁን ላይ ማርገዝ ፍልጊ 1አመት ሞላኝ ምን ማድርግ አለብኝ ፎሊክ አሲድ ብውስድ ልሊፈጠር ይችላል ብትመልሽልኝ በጣም ደስ ይለኛል ዶ/ር
የ400m ሳይሆን 5m ነው ችግር አለው
1አመት ቢወሰድ ችግር አለው?
ሠላም ዶክተር እንደምመልሺልኝ ተስፍ አለኝ የኔ የወር አበባ 1ወር ከ20ቀን ይቆያል አነሰዳዴም ሁለት ወር ይቆያል ለማርገዝ የሚያመጣብኝ ችግር አለ አሁን የተከሠተ አደለም ከልጅነቴም ጀምሮ ነዉ ማለቴ ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ ነዉ እና ደግሞ 3ቀን ነዉ የሚፈሰኝ እሱም አይበዛኝም ቀለል ያለ ነዉ የወር አበባዬ ህመም የለዉም የሚመጣ ቀን የመጀመሪያው ቀን ወገቤን ያመኛል በቃ ከፈሰሰ ቡኋላ ይተወኛል እና ምን ይመስልሻል ተፈጥሮ ነዉ ወይስ
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
እርግዝና ከተፈጠር ከመቼ ጀምሮ ነው የሚወስደው
Docter 800mcg mewused shigr ale endey pls melislin
Yehenin medanit tazolgn neber ena ena yemiyamegn hemem akerkari atiniten new ena megetatemiyaye lay tininsh ebtetoch alu yeza medhanit kezi yeteshale hikimina weyem medaninit lagegn echilalew wey tesafa alegn ebakish tolo melshilgn
በጣም የወደድኩት መረጃ ነው እኔ አሁን ላይ የሶስት ወር አካባቢ ነብሰ ጡር ነኝ እና ድንገት ነው እርግዝና የተፈጠረው ስለዚህ ፎሊክ ሰሲዱን በቅርብ ነው የጀመርኩት ቀድሜ አለመጀመሬ ችግር ይኖረው ይሆን?? እባክሽ በፍጥነት ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል ዶ/ር ዝማሬ
እኔም አምስተኛ ወሬ ልጀምርደ ውጨ አላቅም
የሚጀመርው ከመቼ ጀምሮ ነው???
selam doctor እኔም አሁን 3ወር ከ5 ቀን እርጉዝ ነኝ ፎሊክ አሲድ አሁን ብወስድ ምን ችግር አለው ዶክተር በጣም አስጨነቀኝ
ለ3ወር ወስጃለሁ ግን አልተከሰተም ምን ማድፘግ አለብኝ
ዶክተር እኔ ከ3ውር በፊት የ3ፌሊክ አሲድ ውስጃለሁ አሁን ባረግዝ ችግር አየመጣል
ስልክሽን ዶክተርዬ
እኔ መዉሰድ ከጀመርኩኝ አንድ ወር ሁነኝ ለውጡ ግን የጡቴ ጫፍ ዪነዝረኛል ችግር አለው
ዶ/ር የ እባክሽ መልሽልኝ ለኔ ደም አይረን አልሰጡኝም ሁሌም በየወሩ ፎሊክ አሲድ ብቻ ነዉ ሚሰጡኝ እና ችግር አለዉ???
ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏ኑሪልን
ይቅርታ ፎሊክ አስድ ምንድነው ዶክተር እስኪ በሚገባኝ መልኩ አስረጅኝ
ዶክተር አመሰግናለሁ
እኔ የ7ሳምንት ከ5ቀን እያለሁ ታምሜ ስለነበር ፎሊክ አሲድ ሰጥተውኛል ሌላም ተጨማሪ 4አዬነት መድሃኒት ከትላንት ወድያ ጀምሮ መድሃኒቱን ስጠቀም በጣም ይከብደኛል ሰውነቴ ይሞቃል እናም ትላንትና እና ዛሬ ከማህፀኔ የሚወጣ ፈሣሽ ከለሩ ተቀየረብኝ ሽሮ አይነት ነገር ሆነ በጣም ፈራሁ እንዳይወርድብኝ አሁን 9ነኛ ሳምንት ላይነኝ ምን ይሻለኛል? መድሃኒቱን ላቋርጥ ወይስ
ዶክተር የ6ወር ነብሰ ጡር ነኝ ለ3ወር ወስጃለሁ ለተጨማሪ 3ወር ውሰጂ ተባልኩ መውሰድ አለብኝ ችግር የለውም ዶክተርዬ
እባክሽን እኔ ከኢትጱያ ውጭ ነው የምኖረው ሥልክሽን ብትፅፊልኝ አገኝሻለው የኔ እህት
Thank you for advice DR
ዶክተር እኔ ማርገዝ ፈልጌ ለ አንድ ወር folic acid ዉሰጅና እርግዝና ከመጣ ቦሀላ ተከታታይ ለ ሶስት ወር ትወስጅያለሽ ብሎኛል አሁን ግን አንቺ ስታስተምርን ከ እርግዝና በፍት ለ ሶስት ወር መዉሰድ እንዳለብን ነው የነገርሽን እናም folic acid ለ ለአንድ ወር ወስጄ ባረግዝ ቺግር ይኖራል ወይ
ዶክተር...እርግዝና የመጀመሪያዬ ስለሆነ ያን ያህል ግንዛቤዉ አልነበረኝምና ፎሊክ አሲድ የጀመርኩት 10ኛ ሳምንት ላይ ነዉ በዛ ላይ እርግዝናዬ መንታ ነዉ እና ልጆቹ ላይ የሚያመጣዉ ችግር ምንድን ነዉ...??
አጠባለው ፕሪዴን አለምጠም መፍትሒ የባክሽ ዶክተር
ስፖርት እየተሰራ ቢወሰድ ችግር አለው?
ያምስት ወር እርጉዝነኝ ሆደን ይቆርጠኛል መፍተሄው ምንድነው ዶክተር
ሰላም ደክተር የት ማግኘት እችላለው አንች
እናመሠግናለን ዶክተርየ እዲሜይሥጥሺ
ዶክተርየ ቁጥርሽን ቢሰጭንንን
ጀምሬ bakwart ችግር አለው
እናመሰግናለን 🙏
ፎሊክ አሲድ እወሰድኩኝ 1 ቀን አጋጣሚ ገጠረ ሂጀ እረሳሁት ምን ላድርግ
ዶክትርየ አመስግንእለሁ ባልሽው መስርት ውስጅው እርጉዝ ነኝ❤❤❤❤❤
እስኪ እኔንም አስረጅ ውደ ሀኪምቤት ሂደሽ ነው ወይስ ፋርማሴ ገዝተሽ ነው
@Abdoo-e5z እረ ፈርማሴ ነው የትነው የምትኖሪ
@@eyhasመጠቀም ከጀመርሽ በስንት ወርሽ አረገሽ
@SulymanAysha-d5y 9 ወር ሁለት እሽ ሀያ አራት ጀመርኩት 11ወር/22 ቀን አርግዝ መሆኒን አውኩኝ አሁን 5ወር ሁኖኛል
What if I drink TELA while taking folic acid?? But I am not pregnant .
እናመስግናለን
ዶ/ር እኔ የምኖረው ውጭ ነው ባለቤቴ ኢትዮ ነው ለመግባት ፈልጌለሁ ብወስደው ችግር ያመጣል
ውሰጅው በተለይ ለመውለድ ካሰብሸ አሪፍ ነው
እናመሰግናለን. ዶክተርየ
Alright, but sometimes for those who have gastritis it is very difficult and may cause disturbance. Is their alternative choice?
Mese medenew
ሰላም ዶ/ር እኔ የኣይረን እጥረት ኣለብኝ ግን ደሞ ታኪሜዋለው የኣይረን ሳፕሊመንት ታዝዞልኛል።ኣሁን ማርገዝ እፈልጋለው ግን ደሞ ጤነኛ ልጅ ያልሆነ እንዳልወልድ እፈራለው።ምን ትመክሪኛለሽ።
ፎሊክ አሲድ በቀን ስንት ፍሬ ነው የሚዋጥ
1
ዶክተርእኔአልወለድኩምfolicron ነውየሚል2ወሬነው አረግዝይሆን
Thank you doctor. Betam tekami mereja new beteley lesetoch.but i have one question.folic acid lewendm yhonal?
Good information Doc.
እናመሰግናለን ዶክተር
Enamesaginalen ehetachin
B ergezena lay yalach set folic asid l men yakel war mawesad alabat?
selam D/r Zemare Ene eyewesedkut nbr ena gn margez alchalkum yewerabebaye demo fixed aydelehum yezababegnal mn timekregnalesh
ሰላም ዶክተር እኔ ስለማርገዝ ፋልጌ ወስጄው ነበር ግን የወር አበባዬን እበዛው አወሳሰዱ እዴት ነው?
በቀን 1 ፍሬ
ሤትካረገዘች እሥከ3ወር ግንኙነት ይከለከላል
እባክሽ ከየት ነው ነምገዛው ? ከፋርማሲ መግዛት ይቻላል?
አው ማማ
Thanks for information 👍
Dr Ibakishin malishilgh kazi bafit lije akarikar atint kifit nabar kaza asiwardikut ahun folic acid iyawasidu nawu 5m nawu ahunm ligatim yichilal?
ዶክተር ዝማሬ ፔርድ ሲይመጣ ያስታውከኝል ይቆርጠኝል የዝህ መፍትሄ
እኔም
ዶክተርዬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፣Pregnacare Conception trying for a baby,fertility ፎሊክ አሲድ ለአንድ አመት ያህል ፣ ሶስት ወር እውጥና አንድ ወር ስፔስ እሰጥና መልሼ እወስዳለሁ፣ ግን አላረገዝኩም ?
5 m ቢሆን ችግር አለው
Docter ena madanitun sewasde ayemachgm wadalay yelagal letawawe
እስከ ሥንት ወር ይወሰዳል
ዶክተር የምትሰሪው የት ነው
1ፍሬ ነዉ ወይሥ 2በቀን
ዶክተር ጤና ይሰጥልኝ እኔ የዛሬ ሁለት አመት ልጄን በነረብ ዘንግ አፈጣጠር ተከሰቶብኝ ልጄን አጥቻለው አና አሁን ያለውት ሰው አገር ነው እደገባው ዳግመኛ ለማርግዝ አሰባለው እና ምን ላድርግ ዶክተር መልሱልኝ
Selami le zheih bat tiyaka nebergn 1 sati litargiz 3 wer sikerati Folicadid misedi kalebati lijit yemitareba kehonesi?
ዶክተር ዝማሬ ስኳር ያለበት ሰው መውሰድ ይችላል ወይ??
Selam dr frolic keerigizina befit eskew sint gize new miwesedew
ዶክተር 800 mcg ስወስድ
እናመሰግናለን ዱክተር
🙏🙏
A
አኔ ግን የወር አበብይ በጣም አስችግሮኝል አንድ በወር 2ይምጣል አንድ ድሞ በሁለት ወር ይምጣል በዛላይ በጣም ጥቁር ነው 🙏አባክሽ ምን ይሻላል
እኔም ማረገዝ ፈልጌ እቢ አለኚ የኔም እንዳችው ነው ደግሞ ከጥቁርቱ በላይ ደሙ በጣም የረጋ ነው እና ዶክተር እባክሽ
ተባረኪ
ዉዷ እህቴ እኔ ካገባሁ ሰባት ወሬ ግን እርግዝና አልተፈጠረም በጣም እፈልጋለሁ ምን ላድርግ
እር እኔም 8 ወር ያዝኩኝ ጨንቆኛል
ከየት ነው የምንወስደው
Farimas
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ እባክሽ መልሽልኝ አደራ አደራ በክንድ ሚቀበር የእርግዝና መከላከያ ነበር ጊዜው በጣም ካለፈ በዋላ ነበር ያስወጣውት ካስወጣውት ደሞ ገና ሁለት ሳምንቴ ነው እና ማርገዝ ፈልጌ ነበር ዶክተሩ ያለኝ ከአንድ አመት በዋላ ነው ምን ትመክሪኛለሽ በተጨማሪ ደሞ ፎሊክ አሲድን ገዝቼዋለው መጠቀም እችላለው ወይ
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ ካሁን በፊት በፍሊክ አሲድ እጥረት ምክንያት ልጄን አጥቻለሁ አሁን ደጋሜ ለማርገዝ ፈልጊያለሁ ቫይታሚን (Perinatal )ከፎሊክ አሲዱ ጋር አብሬ ብወሰደው እችላለሁ ወይ ሁለቱንም
በቀን ስንት
እናመሠግናለን 8ተኛዉርገብቻለሁ አሥብኝሥደተኛነኝ😢
Selam d/r ebakesh teyakayan meleshilgn yemejemerey lja yefolic eteert tekesetobatal ena 2 kemaregeza befit folic eyewesedku new ahun 1 wer alfognal ergezenaya gn 5 mg new yemewesedew ya malet 500 malet new ena abera prenatalun letekem weyes ke 3 wer behuala yeshalal ebakesh weda meleshilgn
Doketa ena bam mewlede efalegalew gena lekasete alechalem foleke ased tatekemalew ar4 were
ዶክተር እባክሽ ንገሪኝ ወር ከሁለት ሳንት ሲሆነኝ በርግዝና ላይ ደም መሰስ ገጦሞኝ ህክምና ስሔድ ወርዷል አሉኝ የሰጡኝ መድሀኒት 400m.gየነበር የፃፉልኝ ፋርማሲ ስጠይቅ ግን 500 gነው የሚዘጋጀው ወረቀቱን እንደገና እንዲስተካከል ሲሉኝ ተመልሸ እራሱን ዶክተሩን ስላላገኘሁት ተተኪውን ሳናግረው ችግር የለውም ብሎ 500g አዘዘልኝ ችግር አለው እባክሽ መልሽልኝ ተጨንቂያለሁ
በርቺልን ዶክተር
ዶክተርዬ እባክሽ መልሽልኝ እኔ ማርገዝ የምፈልገዉ ከ3 ወይም ከ4 ወር ቡሀላ ነው ፎሊክ አሲድ ደግሞ ከማርገዜ 3 ወር በፊት መውሰድ ፈልጌ ነበር ታዲያ እስከዚያ ድረስ የወሊድ መከላከያ ከፎሊክ አሲድ ጋር አብሬ መውሰድ እችላለሁ እንዴ ?
እዴት ሆሽ
ehita doctor pregna mum -with omega -3 fish oil tikemu mednw folic acid wsgalhu
Selam.doktre.ena.yadam.aynata.b.maynse.naw.enam.bawled.zurya.chegre.alawye